(ሳንሱር) ለማድረግ የቡርኪና ፋሶ መንግሥት ያወጣው ትዕዛዝ ያሳሰበው መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ አስታወቀ። የቪኦኤ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጆን ሊፕማን ዛሬ በሰጡት መግለጫ "ቪኦኤ ስለ ቡርኪና ...
ከሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ጋራ ተያይዞ፣ ከ2013 ዓ.ም. ጀምሮ በእስር ላይ ናቸው የተባሉ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሠራዊት አባላት፣ በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት መሠረት እንዲፈቱ ቤተሰቦቻቸው ...
በየዓመቱ በሚያዚያ ወር፣ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት እና በዋይት ኃውስ ተገኝተው የሚዘግቡ ጋዜጠኞች እርስ በእርስ ይተራረባሉ። በደማቅ ሁኔታ የሚዘጋጀው የዋይት ኃውስ ዘጋቢዎች የራት ግብዣ ...
በዩናይትድ ስቴትስ ዩኒቨርሲቲዎች፣ “ለጋዛ አጋርነት” በሚል ፍልስጥኤማውያንን በመደገፍ የተጀመረው የተማሪዎች ተቃውሞ፣ ዛሬ ዐርብ፣ በእውቁ የፓሪስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም ዘንድ ዳግም ተቀስቅሷል፡፡ ...
ለወጣቷ ሰሚራ፣ ፒያሳ፥ የኢትዮጵያ ርእሰ መዲና አዲስ አበባ ዕንብርት እና የዘመናዊነት አውራ ብቻ አይደለችም፡፡ እትብቷ የተቀበረበት ታሪካዊ የትውልድ ቦታዋም ናት፡፡ ሰሞኑን የከተማው አስተዳደር ...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ ዛሬ ዐርብ እንደተናገሩት፣ ቻይና ለሩሲያ የመከላከያ ኢንዱስትሪ በምታደርገው ድጋፍ ላይ “ከባድ ስጋት” እንዳላቸው ገልጸው፣ ዋሽንግተን ...
· ቪኦኤ እርምጃውን አውግዟል ቡርኪና ፋሶ የቪኦኤን እና የቢቢሲ ስርጭቶችን ለጊዜው አግዳለች፡፡ እርምጃው የመጣው የሰብአዊ መብት ድርጅቱ ’ሂውማን ራይትስ ዋች’ “የቡርኪና ፋሶ ሠራዊት በሲቪሎች ላይ ...
የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላ፣ በአወዛጋቢው የደንበር አካባቢ፣ በእስራኤል ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ቡድን ላይ፣ ፀረ ታንክ ሚሳዬሎችንና መድፎችን በመተኮስ፣ አንድ እስራኤላዊ ሲቪል መግደሉን፣ ሂዝቦላ ...
(ሬሽን)፣ ወደ ሌሎቹ የሠራዊቱ ክፍሎች እንዲዛወር መደረጉን አመነ። የአገሪቱ መንግሥት፣ ትላንት ኀሙስ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፣ ጉዳዩን መመርመሩን ገልጾ ተጠያቂ ናቸው የተባሉ መኰንኖች ከሥራ ...
በፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት መሠረት፣ ጦርነትን በፖለቲካዊ መፍትሔ በመቋጨት የመልሶ ማቋቋም እና የመልሶ ግንባታ ሥራዎች እየተከናወኑ ቢኾኑም፣ የህወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት ከቀሪ ሥራዎች ውስጥ ...
ዐቃቤ ሕግ፣ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን የእነዶር. ወንድወሰን አሰፋን ክስ አሻሽሎ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤት ዛሬ ኀሙስ በሰጠው ብይን ላይ፣ “ምስክሮቼን ያጋልጥብኛል” በማለት አቤቱታ አቅርቧል፤ ...
ላለፉት ሁለት ወራት ገደማ ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው የገለጹ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን መምህራን፣ ካለፈው መጋቢት ወር ጀምሮ ትምህርት መቋረጡን አስታወቁ፡፡ ለከፋ ኢኮኖሚያዊ፣ ሥነ ልቡናዊ ...